World leaders reacted Wednesday to U.S. President Donald Trump saying Tuesday he wants the United States to take ownership of ...
President Cyril Ramaphosa said Wednesday he spoke with billionaire and ally of US President Donald Trump, Elon Musk, to ...
During a joint press conference with Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu, Trump did not share details on how he plans ...
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አሜሪካ ጋዛን በባለቤትነት መቆጣጠር እንደምትሻ አስታውቀዋል። ከዚህ ቀደም ፕሬዝደንቱ ጦርነት ባፈራረሳት ሰርጥ ውስጥ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ወደ ጎረቤት ጆርዳን እና ግብጽ ...
አሜሪካ በካናዳ እና ሜክሲኮ ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ለመጫን መወሰኗ እና ሁለቱ ሃገራትም በምላሹ ተመሳሳይ ርምጃ እንደሚወስዱ ማስታወቃቸው፣ እንዲሁም ቀድሞውንም በቻይና ላይ ተጭኖ የነበረውን 10 ...
The M23 rebels who seized eastern Congo’s key city of Goma have announced a unilateral ceasefire in the region for ...
በሎስ አንጀለስ ቃጠሎ የደረሰባቸው አካባቢዎች ነዋሪዎች በከተማይቱ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ ድርጅት ላይ ክስ እየከፈቱ ነው። አንዳንድ ነዋሪዎች ይህን በሎሳንጀለስ ከተማ ታሪክ ካሁን ቀደም ከደረሱ እጅግ አውዳሚ ቃጠሎዎች ሁሉ የከፋው መሆኑ የተነገረለትን ቃጠሎ የቀሰቅሰው የኤሌክትሪክ እሳት መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው ያ ...
U.S. President Donald Trump says he will cut off funding for South Africa over a new land expropriation policy. South African ...
"የትግራይ የፖለቲካ መሪዎች እና ልሂቃን የውስጥ ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ’ ሲሉ ጥሪ ያሰሙት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ፣ ከሌሎች ክልሎች ይሁን ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር የሚነሱ ማናቸውም ልዩነቶች ...
ሩሲያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሦስት የአፍሪካ ሀገራት ጋራ በሀገር ውስጥ ገንዘብ ለመገበያየት የሚያስችላትን መመርያ ይፋ አድርጋለች፡፡ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚንስቴር ይፋ በአደረገው መመርያ ሀገራቱ ከሩሲያ ጋራ በሚፈጽሙት ግብይት የሚያጋጥማቸውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመቅረፍ እና የተሻለ የንግድ ግንኙነት ለመፍጠር ...
የአሜሪካ የዓለም አቀፍ ልማት ተራድዖ ድርጅት (ዪ ኤስ ኤ አይ ዲ) 120 በሚሆኑ ሀገሮች የሚካሄዱትን የሰብዐዊ ርዳታ፥ የልማት እና የጸጥታ መርሀ ግብሮች የሚቆጣጠር ሲሆን ኢላን መስክ፥ ፕሬዚደንት ትረምፕ እና አንዳንድ ሪፐብሊካን የምክር ቤት አባላት ለዘብተኛ (ሊበራል ) ዓላማዎችን ያራምዳል ብለው አጥብቀው ...
"ምክር ቤቱ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ሰዎች የተሳተፉበት፣ እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሥራዎች የሚከታተል ነው"፣ ሲሉ የክልሉ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል። ...